We manufacture high quality general steel products based on our own design or custom design to customer requirements. በራሳችን ዲዛይን ወይም ደንበኞቻችን በሚሰጡት ዲዛይን ላይ ተመስርተን ከፍተኛ ጥራት ያላቸው አጠቃላይ የብረታ ብረት ውጤቶችን እናመርታለን።